የቡልዶግ አእምሮ ማንቃት የሒሳብ ፈተና

አጠቃላይ እይታ

የሒሳብ ችሎታዎን ለመፈተን ይፈልጋሉ? እነዚህ በፈቃደኝነት የሚሳተፉባቸው ፈተናዎች በሁሉም ክፍል ደረጃ ያሉ ቡልዶጎች አእምሮአቸውን እንዲያስሩ፣ የሒሳብ ችሎታቸውን እንዲለማመዱ፣ እና ምናልባትም ከገመቱት በላይ የሒሳብ ጥበበኛ መሆናቸውን እንዲያውቁ የሚያግዝ አስደሳች መንገድ ናቸው!

እንዴት ነው የሚሰራው?

ፈተናውን ከየት አገኛለሁ?

እነዚህን ማድረግ ይችላሉ፦

የት ነው የማስረክበው?

የጨረሱትን ፈተና በዊንክሊ ቢሮ የፖስታ ሳጥን ወይም ከክፍል 204 ውጭ ባለው መሰብሰቢያ ቦታ ያስገቡ

ስለ ፕሮግራሙ ዝርዝር መረጃ የ Math in Action ድረ-ገጽን ይጎብኙ።